𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌: post #3700 — TG.ME

ውጤት መቼ ይታያል ? ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ከሰዓት ወይም ማክሰኞ ጠዋት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። በ2017 ውጤት የታየባቸው አድራሻዎች 1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot 3.  አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡  6284 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌

❤14👍4🙏4👌3
August 23, 2026 5.8K 9 76