የኢትዮጵያ አየርመንገድ ወደ አውስትራሊያ በረራ ሊጀምር ነው
የኢትዮዽያ አየርመንገድ ወደ አውስትራሊያ መናገሻ ከተማ ሜልበርን መደበኛ የመንገደኛ በረራ አገልግሎት ለመጀመር በዝግጅት ላይ እንደሆነ ታወቀ
አየርመንገዱ የሚከፍተው አዲስ የበረራ መስመር አፍሪካን ከአውስትራሊያ በማገናነኘት ለንግድ ቱሪዝም እና አንቬስትመንት ፍሰት ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተገልጿል
የበረራ መስመሩ ረዘም ያለ በመሆኑ አየርመንገዱ ኤርባስ ኤ350 ወይም ቢ787 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን እንደሚጠቀም ታውቋል
የአየርመንጉዱ የስራ ሃላፊዎች ከሜልበርን ኤርፖርት ማኔጅመንት ጋር በመነጋገር የቅድመ ዝግጅት ስራ በማከናወን ላይ ናቸው














