ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኬንያውን ምክትል ፕሬዝዳንት ኪቱሬ ኪንዲኪን ተቀበሉ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኬንያውን ምክትል ፕሬዝዳንት ኪቱሬ ኪንዲኪን ተቀበሉ
++++++++++++++++

#ጋዜጣ_ፕላስ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 12ኛው ከፍተኛው የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ የሆነው ጣና ፎረም ከመጀመሩ አስቀድሞ የኬንያውን ምክትል ፕሬዝዳንት ኪቱሬ ኪንዲኪን ተቀብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፣ የኬንያውን ምክትል ፕሬዝዳንት በመቀበላቸውና በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ አጭር የሁለትዮሽ ውይይት ማካሄዳቸውን አስታውቀዋል።

#የመደመር_መንግሥት!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹 #Ethiopia #Kenya #TanaForum
👍8❤7
October 24, 2026 998