ምክር ቤቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቡትን የሚኒስትሮች ሹመት አፀደቀ… — Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/ — TG.ME

ምክር ቤቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቡትን የሚኒስትሮች ሹመት አፀደቀ
+++++++++++++

#ጋዜጣ_ፕላስ- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቡትን የሚኒስትሮች ሹመት አፅድቋል። የተሰየሙት የመደመር መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት በይፋ የቃለ መሐላ ፈጽመዋል።
#የመደመር_መንግሥት #PMOEthiopia #ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ
October 8, 2026 1.2K