ሕግ እና ደንቦች 1. ብር ማስገባት ሚቻለው ቀነ ገደቡ ከመገባደዱ በፊት ብቻ ነው:: 2. አሸናፊው ሰው… — 🇪🇹 ETHIO-FANTASY™ — TG.ME

📌ሕግ እና ደንቦች

1. ብር ማስገባት ሚቻለው ቀነ ገደቡ ከመገባደዱ በፊት ብቻ ነው::

2. አሸናፊው ሰው በቀጣዩ ዙር የመጫወት ግዴታ አለበት::

3. ብር ካስገቡ በሁኋላ በምንም አይነት ምክንያት ቢሆን አለመሳተፍ ተቀባይነት የለዉም::

4. ከጀመሩበት ውጪ በመሃል በሌላ የFPL አካውንት መጫወት የተከለከለ ነው::

5. 2 ወይም ከዝያ በላይ ሰዎች ተመሳሳይ ነጥብ ካመጡ ብሩን እኩል ይካፈላሉ::

6. አሸናፊው የሚወሰነው በሁለት ሳምንቱ ወይም በወር ውስጥ በሚኖሩት በሁሉም የጨዋታ ሳምንታት ያገኘው ነጥብ ተደምሮ ነው::

7. በየጨዋታ ሳምንቱ መጨረሻ ሁሉም የሊጉ አባላት ያገኙት ነጥብ ይፋ ይደረጋል::

8. 1 ዙር 2 ሳምንት ወይም ወር ሚወስድ ይሆናል በዚህም መሰረት ይሄኛው የመጀመሪያው ዙር አርብ August 18 ጀምሮ August 26 ይጠናቀቃል በዉስጡ 2 የጨዋታ ሳምንታት የያዘ ይሆናል ይሄ ዙር!

9. በ "Bench boost" እና በ "triple captain" የመጣ ነጥብ ዋጋ አይኖረዉም ወይም አይቆጠርም ::

10. በተመሳሳይ ዙር ዉስጥ "freehit" እና "wildcard" መጠቀም ይቻላል ::

11. አሸናፊዎች ምን ያህል ፐርሰንቱን እንደሚከፋፈሉ የተሳታፊዎች ብዛት ከታወቀ በኃላ ሚወሰን ይሆናል ::

12. ቡድናችሁን ስትቀይሩ የሚቀነስባቹ ነጥብ በዚ ውድድር ላይ ተፅእኖ አይኖረውም ።

📌እንደ ተሳታፊው ፍላጎት እና ቁጥር ብዛት በየ ዙሩ ሚቀየሩ አሰራሮች ሊኖሩ ይችላሉ ::
👍5
August 16, 2024 1.4K