@Ethiopianchristianstudents · 3.7K subscribers
𝕌𝕟𝕚𝕧𝕖𝕣𝕤𝕚𝕥𝕪 ℂ𝕙𝕣𝕚𝕤𝕥𝕚𝕒𝕟 𝕊𝕥𝕦𝕕𝕖𝕟𝕥 ይህ ቻናል ለመላው ክርስቲያን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ታስቦ የተከፈተ ሲሆን በዚህ ቻናል ተማሪዎችን እንዲሁም በግቢያችን ውስጥ የሚገኙ ክርስቲያን ህብረት (fellow) ያተኮሩ የተለያዩ መንፈሳዊ ይዘቶችን ወደእናንተ ያደርሳል። ሁላቹሁም ተቀላቀሉ ለሌሎችም share በማድረግ የአገልግሎቱ ተካፋይ ይሁኑ
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/EthiopianchristianstudentsIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 7, 2026per Telegram
We have been tracking it since September 8, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
እንግዲህ የምትበሉ ወይም የምትጠጡ ብትሆኑ ወይም ማናቸውን ነገር ብታደርጉ ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት። — 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31 Amharic Bible Bot
ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች። — መዝሙረ ዳዊት 42:1 Amharic Bible Bot
ዴማስ ይጠራኛል ዴማስ ይጠራኛል ያውም በቁልምጫ እንድከተል ወዶ የእርሱን አይነት ምርጫ ደጋግሞም ሰልሶም በዓይኑ ይጠራኛል ያለሁበት ቦታ ወዲህ ልሁን ወድያ ያወናብደኛል ዴማስ ይጠራኛል ዓለምን እንዳልተው ብልጭልጭታው በዝቶ ልቤን ይታገላል ከሀሳቤ ጎልቶ መጨፈሩ ሲያምር ሙዚቃው ሲከፈት ከፈለጉት ሴት ጋር አንድ ላይ መዘሞት መጠጡንስ ቢሉ አንዴ ሲጎነጩ ይደበላለቃል ጥቁርና ነጩ ጨፍረህ ጨፍረህ በጨለማ ቤት ውስጥ ከሴቱ ከቢራው ደስታን ለማግኘት ወዲህ ወድያ መሮጥ …
ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች። — መዝሙረ ዳዊት 42:1 Amharic Bible Bot
Track 05 Filegaw Aderege...