Ethiopian League One | የኢትዮጵያ ሊግ አንድ: post #3304 — TG.ME

የ2018 የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የወንዶች ውድድር በጊምቢ ከተማ አሸናፊነት ፍጻሜውን አግኝቷል ጊምቢ ከተማ በፍጻሜው ትግራይ ፖሊስ ዋልታን በመለያ ምቶች በማሸነፍ የዋንጫ እና የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ ሲሆን ጉለሌ ክ/ከተማ የነሀስ ሜዳልያ ተሸላሚ ሆኗል። ትግራይ ፖሊስ ዋልታ ደግሞ የስፖርታዊ ጨዋነት አሸናፊ ሆኗል። የውድድሩ ኮከቦች ሽልማት ኮከብ ተጨዋች - ቶኩማ ብድራ ከጊምቢ ከተማ ከፍተኛ ግብ አግቢ - ሙባረክ አብዱራህማን ከሶማሌ ፖሊስ ኮከብ ግብ ጠባቂ - …

August 2, 2026 4.6K 3