የሰው ልጅ ሕሊና ከጨለማ ፍትጊያ ወጥቶ የበራበት፣ የሁለት ዓለም መድኅን የተወለዱበት ያ ታላቅ ቀን ሲታወስ—ልብ በደስታ፣ ምላስ በሶለዋት፣ መንፈስ ደግሞ በፍቅር መዓዛ ይታደሳል። እንኳንም የኛ ፈንታ ሆንኩልን!!! እንኳንም አንቱ የእኛ፣ እኛም ያንቱ ሆንን!!! ያ’ረሱለላህ!!!. እኛ ግን አንቱን እንደመታደል ምንም ላያስደስተን ሆኗል። የትልቁ ሰው ወዳጆች ሆይ! በትልቁ ሰው በመደሳት ደስ ይበላችሁ!!!
48
10
2August 24, 2026 3.6K 3 5