✍🏽 #ያሙል_ጁሙዓ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነቢያችን ﷺ ላይ ይውረድ የጁሙዓ ቀን የሰለዋት ቀን ነው ሰለዋት በማብዛት የነቢያችንን ﷺ ሸፋዓ እንከጅል። ዛሬ ዱዓ የሚሰማባት የተከበረች ሰዓት አለችና አላህን አጥብቀን እንለምነው። ጁሙዓ ሙባረክ🥰 اللهم صل وسلم على نبينا محمد 💚 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
June 19, 2026 15.1K 8