የጁመዓ ቀን ሱናዎች 🚿ገላን መታጠብ 💫 ሽቶ መቀባት 💫ሲዋክ መጠቀም 💫ጥሩ ልብስ መልበስ 💫ሱረቱል… — Best Amharic Neshida be kb — TG.ME

~የጁመዓ ቀን ሱናዎች 🚿ገላን መታጠብ 💫 ሽቶ መቀባት 💫ሲዋክ መጠቀም 💫ጥሩ ልብስ መልበስ 💫ሱረቱል   ካህፍን መቅራት 💫ለጁመዓ ሶላት መሄድ 💫በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት 📿قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ብለዋል ነብያችን መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿

April 17, 2026 19.4K 19