#OSCE የተግባር ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የአንስቴዥያ ተመዛኞች በሙሉ ነሃሴ 13/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ሙያ ተመዛኞች ውጤታችሁን ነሃሴ 22/2018 ዓ.ም መመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በተጨማሪም የጽሁፉን ፈተና ያለፋችሁ ተመዛኞች የተግባር ፈተና ለመውሰድ በነሃሴ 23 እና 24/2018 ዓ.ም ብቻ ምዝገባ የሚከናወን ስለሆነ በኦንላይን https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሄራዊ መ…
3
1August 27, 2026 1.3K