ወደ ዩኒቨርሲቲ ህይወት እንኳን በሰላም መጣችሁ! 🇪🇹 ውድ የ2018 ዓ.ም. የዩኒቨርሲቲ ገቢ… — ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY — TG.ME

🎓 ወደ ዩኒቨርሲቲ ህይወት እንኳን በሰላም መጣችሁ! 🇪🇹 ውድ የ2018 ዓ.ም. የዩኒቨርሲቲ ገቢ (Freshman) ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁን ቀላልና ስኬታማ ለማድረግ ጠቃሚ መረጃዎችን በአንድ ቦታ እናቀርባለን። 📚 የትምህርት መረጃዎች – Handouts, Modules, PPTs, የፈተና ጥቆማዎችና የጥናት ስልቶች 🏫 የዩኒቨርሲቲ መረጃዎች – ምዝገባ፣ መግቢያ ቀንና ካምፓስ መረጃ 💬 የተማሪዎች ውይይት – ጥያቄዎች፣ ልምድ ልውውጥና ትስስር 📢 Telegram Cha…

❤18😁1
August 26, 2026 3.6K 4