የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ምን ያሳየናል? ዘንድሮ ፈተናውን ከወሰዱት ከግማሽ ሚሊዮን ተማሪዎች መካከል… — ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY — TG.ME

📊 የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ምን ያሳየናል? ዘንድሮ ፈተናውን ከወሰዱት ከግማሽ ሚሊዮን ተማሪዎች መካከል 70,544 ተማሪዎች ብቻ ማለፍ ችለዋል። 🔹 በተፈጥሮ ሳይንስ — 16.5% 🔹 በማህበራዊ ሳይንስ — 8.33% ይህም በተለይ በማህበራዊ ሳይንስ ከ91% በላይ ወድቀዋል ማለት ነው። እንዲህ ያለ ከፍተኛ የውድቀት መጠን የተማሪዎችን ችግር ብቻ ሳይሆን የትምህርት ጥራትን፣ የማስተማር ሥርዓቱን፣ ሥርዓተ ትምህርቱን እና የፈተና ሥርዓቱን በጥልቀት እንድንገመግም የሚያስ…

❤21💯5👏1
August 22, 2026 4.7K 14