ውድ ተማሪዎች፤ የማለፊያ ነጥብ ይፋ እስኪሆን ድረስ መጠበቅ ውጥረት እንደሚፈጥር ቢታወቅም፣ ጭንቀትን ለማረጋጋት እነዚህን ነጥቦች አስታውሱ፦ ድርሻችሁን ተወጥታችኋል፦ ፈተናውን ወስዳችሁ ጨርሳችኋል። አሁን መጨነቅ በውጤቱ ላይ የሚያመጣው አንዳችም ለውጥ (መጨመርም ሆነ መቀነስ) የለም። ጭንቀት እውነታውን አይቀይርም፦ አላስፈላጊ ውጥረት የአእምሮ ሰላማችሁንና ጤናችሁን ከማወክ ባለፈ ምንም መፍትሔ አይሰጥም። በመልካም ተስፋ ተቀበሉ፦ የደከማችሁበትን ድካም ለፈጣሪ…
22
6August 22, 2026 4.6K 8