Power Bi በአማርኛ 💠🔹👨💻መለያ ቁጥር 946 ተጨማሪ የ BI አማርኛ ኮርስ በ ፕሮፌሰር ሰለሞን የተዘጋጀ ክፍል 1 ✅ Part 1 - Power BI in Amharic Language Introduction ✅ Part 2 Power BI in Amharic Language Development Team ✅ Power Bi Data analysis ለማረግ በተለይ Graph ,Maps ,Charts, እና Scater plots ተጠቅማችሁ Data እንደፈለጋቸው Analysis እንድታረጉ ይጠቅማችኋል ✅ Data Analysist ለመሆን ከፈለጋችሁ የ AI capabilities ያለበትን በቀላሉ Report crate የምታረጉበትን Power Bi መጠቀም ትችላላችሁ ። ✅ Power Bi ከተለያዩ Data Source Data በቀላሉ አግኝታችሁ Data በቀላሉ Analysis እንድታረጉ ይረዳችኋል ከእነዚህ መካከል አንዱ date source አንዱ ደሞ Excel,Cloud Based data Ware house እና SQL ናቸዉ ➡️በቀጣይ የሚለቀቁ ሙሉ ትምህርት በእጅጉ ይጠቅማችኋል ⭐⭐ ለበለጠ መረጃ✈️✈️ 🌐🌐@EthioLearning02 🌐🌐@EthioLearning02
August 28, 2026 1.5K 5