በተከታታይ ስለ ሚለቀቀው የ POWR BI ኮርስ አንዳንድ ነገሮች ✅️ በዚህ Digital አለም Data… — Software and Learning — TG.ME

✅✅በተከታታይ ስለ ሚለቀቀው የ POWR BI ኮርስ አንዳንድ ነገሮች ✅️ በዚህ Digital አለም Data analysis መሆን ከፈለጋችሁ Power Bi ማወቅ ግዴታ አለባቸው 📶 ለ Power Bi አዲስ ከሆናችሁ እና ችሎታታችሁን Advanced ማረግ ከፈለጋችሁ ይሄንን ኮርስ በመውሰድ መማር ትችላላችሁ 🎤 Power Bi ዳታን Visualize ለማረግ እናለ Data analysis ጥቅም ከሚውሉ Software አንዱ ነው። Data analyst መሆን ከፈለጋችሁማወቅ ካካለባችሁ Application  አንዱ ✅ Excel ✅  SQL   ✅Python ✅በቡዙዎቹ ዋናዎቹ ሲሆኑ ከእነዚህ መካከልግን POWER BI በጣም ትልቅ ቦታ ይይዛል

August 28, 2026 1.3K 1