የቀጠለ ✅ Power Bi Data analysis ለማረግ በተለይ Graph ,Maps ,Charts, እና… — Software and Learning — TG.ME

የቀጠለ ✅ Power Bi Data analysis ለማረግ በተለይ Graph ,Maps ,Charts, እና Scater plots ተጠቅማችሁ Data እንደፈለጋቸው Analysis እንድታረጉ ይጠቅማችኋል ✅ Data Analysist ለመሆን ከፈለጋችሁ የ AI capabilities ያለበትን በቀላሉ Report crate የምታረጉበትን Power Bi መጠቀም ትችላላችሁ ። ✅ Power Bi ከተለያዩ Data Source Data በቀላሉ አግኝታችሁ Data በቀላሉ Analysis እንድታረጉ ይረዳችኋል ከእነዚህ መካከል አንዱ date source አንዱ ደሞ Excel,Cloud Based data Ware house እና SQL ናቸዉ ✅Power BI data ከተለያዩ Model ወይም relationship ዳታውን ለተለያዩ Decision Making Report ማጠናከር የምትችሉበት Application ነው ➡️በቀጣይ የሚለቀቁ ሙሉ ትምህርት በእጅጉ ይጠቅማችኋል

August 27, 2026 1.6K 1