ቀን 23/11/2018የሐዘን መግለጫ በትምህርት ቤታችን የ11ኛ ክፍል ተማሪ የነበረ እና ወደ 12ኛ ክፍል የተዘዋወረ ታዬ ግርማ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለክፍል ጓደኞቹ መፅናናትን እንመኛለን !!ኢትዮ ጃፓን አጠ/2ኛ/ደረጃ ት/ቤት !!t.me/ethiojs/2196Translate57108July 30, 2026 2.8K 22