ክፍት የስራ ማስታወቂያ በዜሮ ዓመት
የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት
Position: የሕግ ጉዳዮች ፀሀፊ XII
ብዛት 23
ደሞዝ 16,348
✔️ የስራ ቦታ፡- ፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት
የህግ ጉዳይ ፀሐፌ የስራ መደብ የስራ ቦታ፡- ፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት፣ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ባሉ ምድብ ችሎት እና በፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
ፍቤት ባሉ ምድብ ችሎት (ድሬዳዋን ጨምሮ)
✔️ የምዝገባ ሁኔታ፡ ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ወይም በኢሜል (fichrmdafic.gov.et | ማሰረጃዎች ስካን ኮፒ ከማመልከቻቸው ጋር በማያያዝ ማመልከት ይችላሉ፡፡
✔️ የምዝገባ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት
✔️ የምዝገባ ቦታ፡- አዲስ አበባ 6 ኪሎ ፈዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ 8 ወይም በኢሜል (schmdafsc.gov.et)
አዲስ ዘመን እሁድ ነሐሴ 17 ቀን 18 ዓ.ም
ስልክ 0111 73 31 30
✈️የ telegram ገፅ
✈️
👉 @ethioinside
@ethioinside
@ethioinside
✈️
https://t.me/ethioinside
Telegram
Ethio Inside FX $$( የስራ ማስታወቂያ)
All insider is here
$$
get your work improve your carrier with us
We provides a community focused on building financial knowledge and long-term wealth.
Forex • Cryptocurrency • Wealth Education
Contact us: @zedreamer

4August 25, 2026 53 2