ይጠንቀቁ! የዩኒቨርሲቲ ምደባን በተመለከተ ጉዳይ እናስፈፅማለን፣ እንዲቀያየሩ እናደርጋለን ከሚሉ ግለሰቦች ይጠንቀቁ፡፡ “ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ እናቀያይራለን“፣ “ቅሬታዎ ተቀባይነት እንዲያገኝ“ እናስደርጋለን ከሚሉ የማኅበራዊ ሚዲያ አጭበርባሪዎች እንዲጠነቀቁ እናሳስባለን፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ከዩኒቨርሲቲ ምደባ ጋር የተያያዘ ማንኛውም ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ላላቸው ተማሪዎች ምላሽ እየሰጠ መሆኑን ለቲክቫህ አረጋግጧል፡፡ በመሆኑም ከምደባው ጋር የተያ…
October 10, 2025 1.3K 2