ካቮድ ኮሜርሻል ከ800 በላይ ደንበኞች የተሳተፉበትን «አራዳው ነጋዴ» የተሰኘ ልዩ የሽልማት ዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት አካሄደ።
በፕሮግራሙ ላይ 10 ዕድለኞች የተሸለሙ ሲሆን፡
· 1ኛ ዕጣ (መኪና): አቶ እንዳልክ ሰርፁ ሀብተማሪያም
· 2ኛ ዕጣ: ቤተ እፀገነት የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ኪራይ አገልግሎት
· 3ኛ ዕጣ (የ1 ሚሊዮን ብር የቤት እቃዎች): አቶ ሬድዋን ነጂብ አሊ
የካቮድ ሪል እስቴት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ የምወድህ ታደለ ድርጅቱ ለደንበኞቹ ያለውን አጋርነት ለመግለጽ ዝግጅቱን ማድረጉን ገልጸው ለአሸናፊዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ሳራ ዮሐንስ
ጳጉሜ 1/2018 ዓ.ም

2