NGATResult የካቲት 04/2018 ዓ.ም የተሰጠው 2ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች… — Ethiopian Exit Exam ➕crypto, Jobs For Fresh Graduates for the memory of procuter habtamu🇪🇹 — TG.ME

#NGATResult የካቲት 04/2018 ዓ.ም የተሰጠው 2ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ተለቋል። ውጤትዎን ለማየት 👇 https://result.ethernet.edu.et ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'NGAT Results' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።

❤15🔥2🤔1
March 10, 2026 12.1K 4 30