ሰበር :- ቡካዮ ሳካ ቢያንስ ለ6 ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል። አንዳንድ ምንጮች እንደሚያመለክቱት ግን ከ6 እስከ…

🚨 ሰበር :-

ቡካዮ ሳካ ቢያንስ ለ6 ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል።

አንዳንድ ምንጮች እንደሚያመለክቱት ግን ከ6 እስከ 8 ሳምንታት ሊቆይ ይችላል። (HandOfArsenal)

SHARE 📲 @EthioEpl
💔47🔥13❤6😁4🙏3
October 23, 2026 7.1K 3