🗣 የአትሌቲኮ ማድሪዱ አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ ዛሬ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ከሚያደርገው ጨዋታ አስቀድሞ የተናገረው :-
"ማንችስተር ዩናይትድ ጠንካራ ቡድን ነው።"
"ከኳስ ጋር እና ከኳስ ውጪ በጣም ጥሩ ቡድን ነው። ከኳስ ውጪ ባለ እንቅስቃሴ እና ፕረስ በምታደርግበት ወቅት ጊዜን በመውሰድ ጥሩ ቡድን ናቸው።"
"በውድድር አመቱ ጅማሮ ላይ ምንም ቢፈጠር ማንችስተር ዩናይትድ ማንነቱን አለቀቀም አሁንም ጠንካራ ነው።"
SHARE 📲 @EthioEpl

20
5
4October 13, 2026 5.1K 1