እንደዛሬው አይነት ነጥቦችን ማባከን የለብንም። ጨዋታውን ቀድመን መግደል ነበረብን. . . ያንን መቀበል በጣም… — እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ — TG.ME

“እንደዛሬው አይነት ነጥቦችን ማባከን የለብንም። ጨዋታውን ቀድመን መግደል ነበረብን. . . ያንን መቀበል በጣም ከባድ ነው። እንዲህ አይነቱ ነጥብ አስጠብቆ ያለመውጣት ስህተት ወደፊት ሊደገም አይገባም።”

[ ማይክል ካሪክ ]

SHARE 📲 @EthioEpl
😁49🤣25❤10👏2😡1
October 10, 2026 1.7K