🚨 ዱንካን ካስትልስ እንደሚለው ከሆነ ማንችስተር ሲቲ ከፕሪሚየር ሊጉ እንዲባረር እና ከዚያም ወደ ቻምፒዮንሺፕ እንኳን ገብቶ እንዳይጫወት የሚፈልጉ ጠንካራ ድጋፎች እንዳሉ ተናግሯል።በተጨማሪም የአቡ ዳቢ ባለቤትነት ከማንችስተር ሲቲ እንዲወገድ የሚደግፉ ሰዎች/አካላት እንዳሉ ነው የገለጸው። 👀SHARE 📲 @EthioEplt.me/ethioepl/65502Translate301051October 7, 2026 4.6K 2