ቼልሲ በዚህ ክረምት አሌክስ ስኮትን ለማስፈረም ብዙ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸውን የዝውውር ጥያቄዎች አቅርቦ ተጫዋቹን… — እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ — TG.ME

🚨 ቼልሲ በዚህ ክረምት አሌክስ ስኮትን ለማስፈረም ብዙ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸውን የዝውውር ጥያቄዎች አቅርቦ ተጫዋቹን ለማስፈረም አልተሳካለትም።

በርንማውዝ በጥር ወር የዝውውር መስኮት ላይ አማካዩን በቡድኑ ውስጥ ለማቆየት ቢወስንም በሚቀጥለው ክረምት የተጫዋቹን ፊርማ ለማግኘት ከፍተኛ ፉክክር እንደሚኖር ይጠበቃል።

[ Telegraph ]

SHARE 📲 @EthioEpl
❤26👍3🔥2
October 4, 2026 5.6K