🚨 - ሊቨርፑል እና ቶተንሃም የብራይተኑን የክንፍ መስመር ተጫዋች ካኦሩ ሚቶማን ለማስፈረም እየተከታተሉት ነው።
የሚቶማ ኮንትራት በ2027 የሚያበቃ ሲሆን አሁን ላይ ደግሞ የውል ማራዘሚያ ድርድሩ ተቋርጧል። ይህም ብራይተን በጥር ወር የዝውውር መስኮት ላይ ተጫዋቹን በዝቅተኛ ክፍያ እንዲሸጥ ፈቃደኛ ያደርገዋል።
- (TeamTalk)
SHARE 📲 @EthioEpl

14
5
3October 3, 2026 6K 1 1