🚨 ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ከዚህ ቀደም ማንቸስተር ሲቲ እና ፒኤስጂ አንዳንድ ጉዳዮችን እንዲደብቁ ለማገዝ ጣልቃ ገብተው እንደነበር ሩይ ፒንቶ ተናግሯል።ኢንፋንቲኖ እነዚህን ክለቦች ከአውሮፓ ፋይናንሺያል ፌር ፕሌይ ህግ ጋር በተያያዘ ሊጣልባቸው ከሚችል ቅጣት እንዲያመልጡ እንዳገዛቸው ይነገራል።SHARE 📲 @EthioEplt.me/ethioepl/65393Translate308621October 3, 2026 6K 2