ፔፕ ጋርዲዮላ ለማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎች ፡ እያንዳንዱ የማን ሲቲ ደጋፊ እኔ አብሪያቸው መሆኔን እንዲያውቁ… — እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ — TG.ME

🚨 ፔፕ ጋርዲዮላ ለማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎች ፡

እያንዳንዱ የማን ሲቲ ደጋፊ እኔ አብሪያቸው መሆኔን እንዲያውቁ እፈልጋለሁ።

"እኔ ከክለቤ፣ ከባለቤቴ፣ ከሊቀመንበሬ ፌራን፣ ከተጫዋቾቹ፣ ከሰራተኞቹ፣ ከኤንዞ እና ከእናንተ ልዩ ደጋፊዎች በስተጀርባ ነኝ።"

"ግልጽ ላርግላቹ ይህንን ጊዜ አንድ ላይ እናልፋለን."

"ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ". 🩵

SHARE 📲 @EthioEpl
❤75😁14
September 30, 2026 6.7K 6