ክሪስቶስ ዞሊስ ጀርመንን ስለማሸነፋቸው :- “እዚህ መጥተን ማሸነፋችን እጅግ የሚያስደስት ስሜት ነው። ለእኛ… — እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ — TG.ME

🗣 ክሪስቶስ ዞሊስ ጀርመንን ስለማሸነፋቸው :-

“እዚህ መጥተን ማሸነፋችን እጅግ የሚያስደስት ስሜት ነው። ለእኛ አስቸጋሪ ጊዜ ነበር፣ ግን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ግሪክ ጀርመንን ማሸነፏ ትልቅ ነገር ነው። ይህ የሆነው ዛሬ በመሆኑ ደስተኛ ነኝ።"

SHARE 📲 @EthioEpl
❤30🔥8
September 30, 2026 6.7K