🚨 አሌክሳንደር ኢሳክ በደረሰበት ቀላል ጉዳት ምክንያት ከስዊድን ብሔራዊ ቡድን ካምፕ በመውጣት ወደ ሊቨርፑል ተመልሷል።
"አጥቂው በአሁኑ የአለም አቀፍ ጨዋታዎች ወቅት ስዊድን ከምታደርጋቸው ቀሪ ሶስት ጨዋታዎች ውስጥ አይሳተፍም፤ አሁን በክለቡ የህክምና ባለሙያዎች ምርመራ ይደረግለታል" ሲል ክለቡ አረጋግጧል።
[ Via - @Fabrizio_RomanoET ]
SHARE 📲 @EthioEpl

17
5
4
3
3September 27, 2026 6.7K 1