እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™🚨🚨🚨 𝗠𝗔𝗝𝗢𝗥 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ማን ሲቲ በተከሰሱበት 115 ክስ ጥፋተኛ ሆነው ተገኝተዋል ቅጣቶቹ ገና አልተወሰኑም, ሁሉም ሊሆኑ የሚችሉ ቅጣቶች አሁንም በጠረጴዛው ላይ ይገኛሉ እነዚህ ቅጣቶች፣ የነጥብ ቅነሳ ወይም ከፕሪሚየር ሊግ መባረርን ሊያካትቱ ይችላሉ። David Ornstein 🎖 SHARE 📲 @EthioEpl#ተጨማሪ ማንችስተር ሲቲ ዋንጫዎቹ የሚቀሙ ከሆነ ማንችስተር ዩናይትድ፣ አርሰናል እና ሊቨርፑል 2 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎች ከሲቲ ተቀምቶ ይሰጣቸዋል። SHARE 📲 @EthioEplt.me/ethioepl/6517276202