◎ 278 ተሳካ ✅
◉ 93.92% ኳስ የማቀበል ስኬት 📊
ኮቢ ማይኖ በፕሪሚየር ሊጉ በዚህ ሲዝን 200+ የኳስ ቅብብል ሞክሮ ከማንኛውም አማካዮች የተሻለ ኳስ የማቀበል ስኬት አለው ። 🎯
ኮቢ ማይኖ በዚህ ሲዝን ከየትኛውም የፕሪሚየር ሊግ ተጨዋቾች በበለጠ የኳስ ቁጥጥር ማሸነፍ ችሏል (40)
A standout start from the Man Utd midfielder 🔥
SHARE 📲 @EthioEpl

A standout start from the Man Utd midfielder 🔥
22
15