🚨 OFFICIAL :-
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ከቱርክ አየር መንገድ ጋር ትልቅ አዲስ የፊት ለፊት ማሊያ ስፖንሰርሺፕ ስምምነት ለማድረግ ተስማምቷል።
ይህ አዲ የማሊያ ስፖንሰር ስምምነት ለሊቨርፑል በአምስት ዓመት ከ300 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ የሚያስገኝ ስምምነት ነው።
ቀጣይ አመት ሊቨርፑል የማሊያ ስፖንሰሩን ይቀይራል
SHARE 📲 @EthioEpl

18
6
4
1September 8, 2026 4K 2