ማንቸስተር ዩናይትድ በሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ውል ውስጥ ለሌላ አመት ለማራዘም ያለውን አማራጭ ለመጠቀም አቅዷል።
ዩናይትድ ሊሳንድሮን በቀላሉ ለመልቀቅ አላሰበም። የክለቡ አስተዳደር አሁንም መወሰን አለበት ፥ ተከላካዩን በቡድኑ ውስጥ ማቆየት ወይም መሸጥ ያስቡበት የሚለውን ሊያስብበት ይገባል።
[ Sam Luckhurst, The Sun ]
SHARE 📲 @EthioEpl

21
10September 6, 2026 6.7K