🗣 ብራያን ምቤሞ :-"በመልበሻ ክፍል ውስጥ ጥሩ ድባብ አለ። እንቀልዳለን፣ እንዝናናለን፣ እንሳሳቃለን እና በሜዳ ላይ አብረን መሆን ያስደስተናል። ስለዚህ ሁሉም ነገር በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ነው።"SHARE 📲 @EthioEplt.me/EthioEpl/64329Translate3918132September 5, 2026 5.2K 2