ካርሎስ ባሌባ በሴፕቴምበር 20 ማለትም ከ15 ቀናት በኋላ ከፉልሃም ጋር በሚደረገው ጨዋታ ወደ ሜዳ ሊመለስ… — እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ — TG.ME

🚨 ካርሎስ ባሌባ በሴፕቴምበር 20 ማለትም ከ15 ቀናት በኋላ ከፉልሃም ጋር በሚደረገው ጨዋታ ወደ ሜዳ ሊመለስ ይችላል።

ይሁን እንጂ የመሀል ሜዳው ተጫዋች ቀደም ብሎ ለመጫወት ዝግጁ ሊሆን እንደሚችል እስከአሁን አልተገለፀም።

[ Sky Sports ]

SHARE 📲 @EthioEpl
😁26❤19🔥2
September 5, 2026 6.3K 2