ሊቨርፑል የክረምቱ የ2026/27 የዝውውር መስኮት ከተዘጋ በኋላ :- ያስፈረማቸው ✅ ✅ ብራድሌይ ባርኮላ… — እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ — TG.ME

⚽️ | ሊቨርፑል የክረምቱ የ2026/27 የዝውውር መስኮት ከተዘጋ በኋላ :-

ያስፈረማቸው

ብራድሌይ ባርኮላ - ከፓሪስ ሴንት-ጀርመን
ጄሬሚ ጃኬት - ከሬኔስ
ቪክቶር ሙኞዝ - ከሪያል ማድሪድ
ሮናልድ አራውሆ - ከባርሴሎና በውሰት

የለቀቃቸው

ሞሃመድ ሳላህ - ወደ ትራብዞንስፖርት
ኢብራሂማ ኮናቴ - ወደ ሪያል ማድሪድ
አንዲ ሮበርትሰን - ወደ ቶተንሃም
ከርቲስ ጆንስ - ወደ ኢንተር ሚላን
ስቴፋን ባጂቲች - ወደ ሴልታ ቪጎ
ሃርቪ ኤሊዮት - ለቫሌንሲያ (በውሰት)

SHARE 📲 @EthioEpl
❤16💔4👍3🔥1
September 2, 2026 4K 1