ሚኬኤል አርቴታ ጀማውን ተቀላቅሏል ! የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬኤል አርቴታ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 250 እና… — እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ — TG.ME

ሚኬኤል አርቴታ ጀማውን ተቀላቅሏል !

የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬኤል አርቴታ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 250 እና ከዚያ በላይ ጨወታዎችን መርተዉ ከፍተኛ የማሸነፍ ንፃሬ ካላቸው አሰልጣኞች ተርታ መሰለፍ ችሏል።

SHARE 📲 @EthioEpl
❤61😁10👍6😡3🥰1👏1
September 1, 2026 7.2K 1 1