Advertisement የ 12ኛ ክፍል ውጤት ለመጣላቹ በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ 🎉 የ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ… — Ethiopian New curriculum Grade 9-12 — TG.ME

#Advertisement የ 12ኛ ክፍል ውጤት ለመጣላቹ በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ 🎉 የ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (UAT) ከቀናት ቡሃላ ይሰጣል። Prime UATም ላለፉት 6 ሳምንታት ተማሪዎቹን ሲያስተምር ቆይቷል. አሁን ደግሞ በ7 ቀን ውስጥ አስካሁን የተማርነውን የማጠቃለያ አና revision challenge ጀምሯል. እስካሁን ያልጀመራቹ ይሄ ለናንተ ትልቅ እድል ነው! በየቀኑ courses, questions, videos, notes, እንዲሁም ውድድር ያለው mock test ይኖረናል። በዚያም ከሃገሪቱ ካሉ ተማሪዎች አንጻር ራሳቹን ታወዳድራላቹ! ፈተና የቀረው 12 ቀን ብቻ ነው። በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ አስፈላጊውን ዝግጅት ካላረጋችሁ የማለፍ እድላችህ ዝቅተኛ ነው። ባለፈው አመት እኛ ጋር የተዘጋጁ 96% አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ተቀላቅለዋል። ዘንድሮም ከ Application Process አንስቶ አስከ መግቢያ ፈተና (UAT) ዝግጅት አናንተን ሊረዳ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። በ አዲሱ የ Mobile Applicationአችን አንድሁም website 📌 በሺ የሚቆጠሩ የተመረጡ የUAT ጥያቄዎች 📌ሳምንታዊ Mock Exam (Exam Simulation) 📌 Premium Courses (Video, Notes and PDF) 📌 Application Process guide and Mentorship 📌 AI Tutor, Streaks, Leaderboard, UAT result calculator, አና ሌሎች ብዙ አገልግሎቶች! ✴️Application: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.primely.app Website: www.primeuat.app Join our Telegram channel now @PrimeUAT ✔️

❤5🔥2👏1
August 28, 2026 2.4K 1 4