🏆 THE STANDARD HAS BEEN SET. ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የተዘጋጀው 21 ገጽ የ Apex Ethiopia Scholarship Master Guide በይፋ ተለቋል! 📘✨ ዓለም አቀፍ የነፃ ትምህርት ዕድል (Fully-Funded Scholarship) ለማግኘት አላስፈላጊ ወሬና ግምት አይጠቅምም—የሚያስፈልገው እውነተኛ ዝግጅት ብቻ ነው። 📌 በውስጡ ምን ያገኛሉ? • 🇰🇷 🇭🇺 🇹🇷 3 Major Pathways: የ Korea (GKS)፣ Hungary (Stipendium) እና Turkey (YTB) ሙሉ መረጃ • 🏛 MOE & MOFA Pipeline: የትምህርት ማስረጃዎች በ e-Service የማስመሰከር Step-by-Step ሂደትና የክፍያ መጠን • ⚠️ Rejection Traps: ብዙዎችን ከውድድር ውጭ የሚያደርጉ ስህተቶች (Laminated ዶክመንት፣ የ YTB ፈተና ምስጢሮች) • ✍️ SOP Masterclass: አሸናፊ Essay አፃፃፍ እና ከአገራችን የልማት ግቦች ጋር የማያያዝ ዘዴ "ስኬት በዕድል ሳይሆን በዝግጅት ይመጣል!" ከላይ ያለውን PDF አሁኑኑ አውርዳችሁ አንብቡት! 👆 Apex Ethiopia | Verified Only 📢 Channel: @Apex_Ethiopia @Apex_Ethiopia @Apex_Ethiopia 💬 Chat: @Apex_Ethiopia_Chat 📩 Inquiries: @Apex_Ethiopia1
THE STANDARD HAS BEEN SET. ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የተዘጋጀው 21 ገጽ የ Apex… — Ethiopian New curriculum Grade 9-12 — TG.ME
August 26, 2026 3.4K 1 24