በማህበራዊ ሳይንስ ከሴት ተማሪዎች መካከል ከፍተኛው ውጤት 569.17 ያስመዘገበችው ተማሪ መቅደላዊት ሱራፉኤል ማም (ነሀሴ 19/2018 ዓ.ም) በ12ኛ ክፍል በሀገር አቀፍ ፈተና በማህበራዊ ሳይንስ ከሴት ተማሪዎች መካከል ከፍተኛው ውጤት 569.17 ሆኖ ተመዝግባል። ውጤቱ የተመዘገበው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ሱፕር ሆሊ ሴቪዬር ት/ቤት ተማሪ በሆነችው መቅደላዊት ሱራፉኤል ማም ነው።
14
3
3August 25, 2026 3.6K 2 4