የ2018 አመተ ምህረት ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና መቁረጫ ነጥብ ምን እንደሚመስል እንመልከት ። ከ Government sponsorship ስንጀምር 🎯Natural ለሴት - 78 🎯Natural ለወንድ - 83 📌Social ለሴት - 57 📌Social ለወንድ - 63 ወደ Self sponsorship ስንመጣ 👉 Law (ህግ) = 73 👉 Pharmacy = 72 👉 Architecture = 73 👉 Computer Science = 77 👉 Information Systems = 74 👉Software Engineering = 79 👉Doctor of Dental Medicine = 78 👉Doctor of Medicine = 79
6August 26, 2026 2.4K 4 25