ቤተሰብ❤ አሁን ሊጠናቀቁ ካሉት ኤርድሮፖች ውስጥ ፎከስ አርጋችሁ እንድትሰሩ የምለው እና አሪፍ ነገር የሚኖረው… — Habesha Market — TG.ME

ቤተሰብ❤ አሁን ሊጠናቀቁ ካሉት ኤርድሮፖች ውስጥ ፎከስ አርጋችሁ እንድትሰሩ የምለው እና አሪፍ ነገር የሚኖረው የሚመስለኝ MAJOR እና Blum ነው🥵የሁለቱም ኤርድሮፖች Total supply ትንሽ ነው የሚሆነው ግን ሊስት ሲደረጉ አሪፍ ዋጋ የሚኖራቸው ይመስለኛል so ጥሩ የሰራ more ከሌላው በተሻለ ያገኛል ስለዚህ ባላችሁ ግዜ በደንብ ለመሰብሰብ ሞክሩ👍 ከ xempire ብዙ መጠበቅ የሚያስፈልግ አይመስለኝም ምክንያቱም passive income ጌሙ ላይ በትሪሊየን የሰሩ ብዙ እንዳሉ እየተነገረ ይገኛል😏so ያን ያክል መጠበቅ አያስፈልግም👍 ሌላኛው cats ነው እሱም የተሻለ ጊዜውን ሰጥቶ የሰበሰበ ጥሩ ያገኛል👍እንደሚታወቀው xempire እና cats ነገ ይጠናቀቃሉ🔔 ብቻ በርትታችሁ የተሻለ ለመስራት ሞክሩ💪 መልካም ቅዳሜ❤

September 28, 2024 1.3K 1