#የMemefi ኤርድሮፕ መስፈርቶች ምን ምን ናቸው? በመጀመሪያ የMemefi ኤርድሮፕ በቴሌግራም ሲሰሩ እና በweb 3 ሲሰሩ ለነበሩ ብሎ የለየ ሲሆን እንደሚከተለውም ኤርድሮፑ የሚከፋፈል ይሆናል። ✅|| 85% #የMEMEFI ኤርድሮፕ የሚሰጠው ለ Memefi Telegram ተጠቃሚዋች ሲሆን የሚከተለዉን መስፈርቶች ላሟሉ ነው። የኤርድሮፑ ዋና መስፈርቶች 1. በሰበሰብነው ጠቅላላ የኮይን መጠን 2. በየትኛውም ዙርያ በstar እና በቶን ያደረጋችሁ አጠቃላይ ግዢዎች ሲ…
October 17, 2024 54