የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ:: ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ… — Coc and exit exam info. — TG.ME

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ:: ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ወይም በድጋሚ ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥራችሁ ጋር አስተሳሰራችሁ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ፤ ጤና ሚኒስቴር በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም ፈተናውን ለመስጠት እየተዘጋጀ በመሆኑ ሁላችሁም ተመዛኞች ከግንቦት 20 – 26/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ 👉https://hple.moh.gov.et/…

May 28, 2026 6.4K 28