#የብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማረጋገጥ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች የመረጃ ማረጋገጫ ቀነ ገደቡ እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
በግንቦት ወር የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ምዘና ፈተና መለያ ቁጥራችሁን (Registration Number) ከብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (16 Digit FAN) ጋር የማረጋገጥ ሥራ እስከ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም ድረስ https://hple.moh.gov.et/ ሊንክን በመጫን እንድታከናውኑ መባሉ ይታወቃል፡፡
የመረጃ ማረጋገጫ ቀነ ገደቡ እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ሚኒስቴሩ አስገንዝቧል፡፡
@ethiococandexitexam
@ethiococandexitexam
17
3
2
2May 8, 2026 6K 36