#ExitExam
የመውጫ ፈተና (Exit Exam) የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑ ተገለጸ።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ-ግብር መሰረት፣ የ2018 ትምህርት ዘመን አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16 - 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል።
@ethiococandexitexam
@ethiococandexitexam
9
6January 29, 2026 7.6K 24