እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ" ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከሰሞኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከመገናኛ… — Ethio - ዜና 🇪🇹 — TG.ME

"እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ" ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ

ከሰሞኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከመገናኛ ብዙኃን ራቅ ማለታቸውን ተከትሎ የተለያዩ የሐሰት ዜናዎች ሲሰራጭ ሰንብቷል። በዛሬው እለት ብልጽግና ፓርቲ በይፋዊ የቲክቶክ ገጹ ለሰሞንኛው አጀንዳ መልስ የሚመስል ቪዲዮ ለቋል። በቪዲው ላይም ጠቅላይ ሚኒስትሩ! "አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን" በማለት ሲናገሩ ተሰምተዋል።

https://t.me/Ethio_Zena23
https://t.me/Ethio_Zena23
😁32❤10😭6👏5😐2🔥1🥰1🕊1🍾1
August 29, 2026 3.6K 2